#health
ለ eye protection endihonegn blue light filter blocker glass ታዞልኝ ነበር እና ግላሱን ሳደርግ አይኔን እና ራሴን በጣም እያመመኝ ነዉ ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነዉ ምን ላድርግ?
Nov 02, 20223 engagements
ለ eye protection endihonegn blue light filter blocker glass ታዞልኝ ነበር እና ግላሱን ሳደርግ አይኔን እና ራሴን በጣም እያመመኝ ነዉ ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነዉ ምን ላድርግ?
Nov 02, 2022እኔም መጀመርያ አካባቢ እየከበደኝ ነበር። ከእንቅልፍ ስነቃ ምናምን ለብሼ ያለሁ ይመስለኛል ነገር.... ከጊዜ በኋላ ግን ትለምደዋለህ
Nov 03, 2022Ye blue light mikenesew meten 70% bcha new mehon yalebet. 100% kehone yazorhal slezi aslekaw na100% kehone dgami yserulhal.
Nov 03, 2022ከትክክለኛ ቦታ ነው መነጽሩ የተገዛው?? ትንሽ የሳይት ኖሮት እንዳይሆን
Nov 03, 2022