#education
ሰላም... ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የሴሚስተር እና መመዝገቢያ ክፍያ ስንት ነው? (የማስተርስ)
Nov 02, 20222 engagements
ሰላም... ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የሴሚስተር እና መመዝገቢያ ክፍያ ስንት ነው? (የማስተርስ)
Nov 02, 2022የዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ ፔጅ ላይ ይለቀቃል የመጀመሪያ አመት ከሆነ 2670 ነበር ባለፈዉ የከፈልነዉ
Nov 03, 2022ለመጀመሪያ ዲግሪስ?
Nov 03, 2022