እረ ወገን አይጥ ጨረሰኝ እኮ😭😭😭😭 ምን ላርግ እባካችሁ መላ በሉ እንዴ የቤቱ እቃ ተቦጭቆ አለቀ እኮ ልብሴን ሻንጣዬ ውስጥ ገብታ እንዳልነበር አደረገችው charging cable ሶስቴ ገዛው እየበጠሰችብኝ ምንም ወደዃላ አታውቅም በምን እናጥፋቸው ዘርአ ምናምን እንዳትሉኝ እሱ ሲደረግ ጭራሽ ሲኒ ውስጥ ልጅ ወልዳ ተገኘች እና ጭራሽ በዙ pleaee solution ወዲህ በሉ🙏
Nov 02, 2022ውሮ is the best solution.🤗
Nov 02, 2022