ሰላም ጋይስ ምን ልበላቹ በቃ ደንዝዣለሁ በአጭሩ ሁሉም ነገር ተመሳቅሎብኛል ብዙ ችግሮች ተደራርበዉብኛል ዉስጤ ሰላም አጥቷል መጨነቅ ብቻ ነው ስራዬ ምንም ረፍት አጥቻለሁ ጭንቅላቴ ዉስጤ ከማሰብ ብዛት ደንዝዟል ከሁሉ በላይ ግን ቤተሰብ ማስቸገር በጣም ከብዶኛል ወጥቼ ስራ ለመፈለግ እንኳ ገንዘብ እንቅፋት ሆኖብኛል ስራም የለም በቃ ነገሮች ሁሉ ሰልችተዉኛል ደክሞኛል ምን ትመክሩኛላችሁ በዛ ላይ ስራ ማገኝበት መንገድ ካለ ጠቁሙኝ አሁን ላይ የከፋዉ ችግሬ ገንዘብ ነው አመሰግናለሁ🙏
Nov 01, 2022Teregagana chegerochehn kuch bleh hulunem tsafachew keza step by step eyefetah hid aymrohn wede andu cheger ena meftehe endiyatekur adregew yhe hulu kalhone demo pray to GOD🙏
Nov 02, 2022