ሰላም ሰዎች የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የተለያዩ ትምህርቶችን መፅሀፎችን ካነበብኩ በኃላ ወደ ኦርቶዶክስ እምነት ለመግባት ወሰንኩ ። አሁን ለመጠመቅ አስቤ ነበር ነገር ግን እኔ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና አሁን ወደ ግቢ ለመመለስ 1 ሳምንት ይቀረኛል እና ሳልጠመቅ ደግሞ ብሄድ ወደ መጀመሪያው ህይወቴ እመለሳለሁ ብዬ እፈራለው ። ምክንያቱም ከዚህ በፊትም እጠመቃለው ብዬ እንዲሁ ጊዜ ሳይበቃኝ ወደ ግቢ ተመልሼ ነገር እና ቤተ ክርስቲያን አልሄድም እንዲሁም ከፈጣሪዬ ርቄ ነበር እና አሁን እሱ እንዳይደገም ምን ላድርግ ? ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Nov 01, 2022አንድ መዝሙር ታወሰኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለ ሀይማኖት እራሱ ገዳይ ነው አየን በቅርብም በሩቅም የለንም ምክንያት ሰበብ እስኪ የቀመስኩትን ቅመሱ የህይወት እንጀራ ነው እሱ ቢበላ ቢጠጣ ቢለበስ ለሁሉም መልስ ነው ክርስቶስ።
Nov 02, 2022