Selam ene melew metshaf keduse manbebe felge nber ena tekekelgnaw ye Orthodox bible selk app yalew betlekulgn or betnegrugn
Nov 01, 2022Slk lay yalewn kemetekem real book megzat yshalal bzu drawback alew
Nov 03, 2022Selam ene melew metshaf keduse manbebe felge nber ena tekekelgnaw ye Orthodox bible selk app yalew betlekulgn or betnegrugn
Nov 01, 2022Slk lay yalewn kemetekem real book megzat yshalal bzu drawback alew
Nov 03, 2022Don't use the app!! በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የታተመ የ81ዱ መጽሐፍ ቅዱስ አለ። እሱን ገዝተህ ተጠቀም።
Nov 03, 2022App ykerebesh tekekelegnawen metsehaf kidus ke bete christian geztesh manbebu yshalshal
Nov 03, 2022Orthodox metshaf kidus(must write it in amharic to get the app) yemebal app ale ene esun nw yemexeqemew 81u nw yalew
Nov 03, 2022ወንድም የስልክ መጽሐፍ ቅዱስ በጭራሽ ባትጠቀም እመክራለሁ ምክንያቱም እጅግ በጣም ብዙ ግድፈቶች አሉት ስለዚህ መጽሐፉን ራሱን ገዝተህ ብታነብ እድሜ ልክ አብሮህ ይኖራል ሰማንያ አንድ አሐዱ ብለህ ግዛ ከዛ በተረፈ በስልክ መጠቀም ዋና ጉዳቱ ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለግህ በዚህ አውራኝ @Agent_red1
Nov 03, 2022መፀሐፍ ቅዱስ አንድ ነዉ እሱም የእግዚአብሔር ቃል የያዘ አዲስ እና ብሉይ ኪዳን ያለዉ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አለኝ ይሄን ከፈለክ አናግረኝ ከዛ ዉጭ የሀይማኖቱ ሰዎች ምዕመኑ ለማስተማር ይሁን ለማደናገር ሌሎች ይጠቀማሉ እንጂ መፀሀፍ ቅዱስ የኦርቶ የፔንጤ የካቶሊክ የሚል የለም ቅዱሱ መፀሀፍ እዉነት የያዘ ትልቅ መፀሐፍ ነው
Nov 03, 2022