Am orthodox ena emnete lay dekama honku befit endezi alneberkum ahun lay be alemawim menfesawim tesfa yelegnim neger ena plz mn ladreg
Nov 01, 20222 ምክር ብቻ ልለግስሽ ካንቺ የተሻልኩ ሆኜ አደለም ግን ምናልባት ከጠቀመሽ👀 1)ውሎሽን አስተካክዪ....መንፈሳዊ ናቸው ከምትያቸው ልጆች ጋር ለመዋል ሞክሪ እመኚኝ በትንሽ ጊዜ ውስጥ እራስሽን በነሱ ሙድ ውስጥ ታገኚዋለሽ።ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች አደል የሚባለው👀😁 አንቺ ደሞ መንፈሳዊነትን ትማሪያለሽ! 2)መንፈሳዊ ኮርሶችን ውሰጂ... በሰምበት ትምህርትቤቶች ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ክርስቲያናዊ ስነምግባር የሚሰጡ ኮርሶች አሉ እነሱን ብትወስጂ እውቀትሽን እና ፀባይሽን ከመቀየርም በላይ ጥሩ ስነምግባር ያላቸውን ጓዶች እንድታፈሪ ይረዳሻል።(መዝሙር ኪነጥበብ ምናምን የምቶጂ ከሆነ ደሞ ሰንበት ት/ቤትን ወይ "ማህበረ ቅዱሳን"ን ለመቀላቀል ሞክሪ)🙏
Nov 03, 2022