#other
ሰላም እናቴን ቃጥላ ማርያም ፀበል ይዣት ልሄድ ነበር ፆሞ ከገባ በኃላ ማለት ነው እና ምግብ በልታ መውሰድ ያለባት መድሃኒት አላት እና አሁን ፃም ከገባ በኋላ ቃጥላ መጠመቅ የሚቻለው ከ9:00 በኋላ ነው ወይስ ከጠዋት ጀምሮ አለ...ከ 9 ሰአት በኋላ ከሆነ ጠዋት ላይ መጠመቅ እንድትችል የማደርግበት መንገድ አለ ወይ???....መድሃኒቱ መቋረጥ የሌለበት ስለሆነ ነው ፀበል እየሄዱ እንደዚ አይባልም እንደትሉኝ...ህክምናን ፈጣሪ አይከለክልም
Nov 01, 20222 engagements