#education
ሰላም ብለናል🙌 እኔ ምላችሁ ጋይስ ባህር🌊 እና ውቅያኖስ በሌለበት አገር ባህረኛ/መርከበኛነት🛳 መማር እንደው ፍትሀዊ ነው ብላቹህ ታስባላቹህን🤔? ትንሽ ግራ ስላጋባኝ ነው
Nov 01, 20225 engagements
ሰላም ብለናል🙌 እኔ ምላችሁ ጋይስ ባህር🌊 እና ውቅያኖስ በሌለበት አገር ባህረኛ/መርከበኛነት🛳 መማር እንደው ፍትሀዊ ነው ብላቹህ ታስባላቹህን🤔? ትንሽ ግራ ስላጋባኝ ነው
Nov 01, 2022Bahir wey wkyanos baynirenm ye bahr ngd alen ere endewm transport minister kemiyaterfbet menged andu new import weym export snareg bahrun ena wedebun bnkeraym ethiopiawi seratgnoch nachew yalun
Nov 03, 2022የባሕር ንግድ እኮ አለ። በጂቡቲና በሌሎች ወደብ የሚመጣው እቃ እኮ ኢትዮጵያ ባላት በራሷ መርከብ በኩል ነው።
Nov 03, 2022Better to have it when not needed than not have it when needed, በባዶ ከመቀመጥ ቢኖረን ጥሩ ነው ኢትዮጵያም ወደፊት ወደብ የመጠቀም መብቷን የሚያስከብርላት መሪ ይመጣላታል ብለን ተስፋ እናድርግ
Nov 03, 2022Lela hager merkeb company tiseraleh. Simple mels nw eko.
Nov 03, 2022✋ am a seaman ( merkebegna ) yeah Ethiopia ye bahir ber yelatm landlocked nech gn temre merkebegna hognalew mnm effect yelewm
Nov 03, 2022