TheMan59
#other
ሰላም guys እንዴት ናችሁ ነሀሴ 11/2014 ቀን በፑል ቤት ቁማር ኬዝ እስር ቤት ገብቼ ነበር እና በመታወቂያ ዋስ ነበር የወጣሁት እና ትላንት ተደውሎሎኝ መዝገብ አዘጋ ተባልኩ ለ ዕሮብ 8 ሰአት አሉኝ። * ፍርድ ቤት ዳኛ ፊት ቀርቤ ነው መዝገብ የማዘጋው? * ክሱ እንደ አዲስ ሊፈረድብኝ ይችላል? እባካችሁ የምታቁ ንገሩኝ?👍
Nov 01, 20225 engagements