ሰላም እንዴት ዋላችሁ🙏 ወጣቶች የአብዛኞቻችን ጥያቄ ይመስለኛል ! አሁን የ 12 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ የህይወት አቅጣጫ ጠፍቶብኛል😭 የገንዘብ ችግር የለብኝም ግን በጣም በተደጋጋሚ depression ውስጥ እገባለሁ ደስታ የለኝም ይከፋኛል even ለምን እንደተፈጠርኩኝ እራሱ አላውቅም🤔 ሲበዛ introvert ነኝ😭 ወንዶች የፍቅር ጥያቄ ሲያቀርቡልኝ እበሳጫለሁ በህይወት በጣም ተጎድቻለሁ እንዴት ማጥናት እንዳለብኝም አላውቅም ጭንቅላቴ አልቀበል ብሏል 😭 ከዚህ ስሜት መውጣት እፈልጋለሁ እናም አሁን ላይ ራሴን ለማጥፋት በዝግጅት ላይ ነኝ ልትረዱኝ ትችላላችሁ? thanks in advance🙏
Nov 01, 2022የራብ ስሜት የሚሰማሽ እና ጨጓራሽን የሚፍቅሽ(ስሜቱን ካወቅሽው👀) እኮ ሆድሽ እና ጨጓራሽ ስራ ሲፈቱ ነው የትኛውም አካልሽ ያለ ስራ መቀመጥ አይፈልግም በተለይ አዕምሮሽ👀 -ስለዚህ አዕምሮሽን በንባብ ራቡን አስታግሺለት።ሰውነትሽንም በስራ።ሲጀመር ቀኑን ሙሉ ብተሰሪ እና ማታ ደክሞሽ ብተኚ እንደዚህ አይነት ሀሳብ የምታስቢበት ጊዜም እንደማይኖርሽ ታቂለሽ? -ሰዎችን ለመርዳት ሞክሪ ያኔ ምን ያህል ጠቃሚ ሰው መሆንሽን ትገነዘቢያለሽ። -Orthodox ከሆንሽ እራስሽን የማጥፍት ስሜት ሲሰማሽ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደሽ ፀሎት ለማረግ ካሎነም ግቢ ውስጥ ቁጭ ብለሽ እራስሽን ለማረጋጋት ሞክሪ። ለማንኛውም አራሴን ላጠፍ ነው ምናምን እያልሽ እራስሽን አታጃጅዬ።ዛሬ ከጫካ መተው አፈኑን ወይ አረዱን አላረዱን እያለ በሚጨናነቅበት ሀገር በምቾት ተሰቃየሁ እያሉ ማላዘን አይነጭም የኔህት ስራአትሽን ይዘሽ ኑሪ አመዳም!!😒
Nov 02, 2022