Love21-660
#relationships
ለፍቅረኛቹ ማለትም ፍቅራችሁን ላልገለፃችሁላት ሴት እንዴት ፍቅራችሁን በድርጊት ልትገልፁ ትችላላችሁ?????
Oct 31, 20225 engagements
ለፍቅረኛቹ ማለትም ፍቅራችሁን ላልገለፃችሁላት ሴት እንዴት ፍቅራችሁን በድርጊት ልትገልፁ ትችላላችሁ?????
Oct 31, 2022Kulaluhn shiteh iphone gzalat🤷♀
Nov 02, 2022ሰላም ሰዎች እባካችሁ አይታቹሁ እንዳታልፉኝ ከባድ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ ፍቅረኛ ነበረኝ እናም በሱ ደስተኛ ነኝ ግን በመሀል ሶስተኛ ሰዉ የሱ ጓደኛ እኔን ትወደኛለች ከአንተ የሆነችዉ እኔን ለማስቀናት ፈልጋ ነዉ ብሎ ነገረዉ እና አመነዉ እኔ ምንም ብለዉ ልያምነኝ አልቻልም እኔማ ሳናግረዉ አብሬሽ ብሆን ደስ ይለኛል ግን የተባለሁ እዉነት ከሆነ ብዬ ፈራሁ አለኝ እኔ ምን ላርግ እንደበፊቱ ባይሆንልኝም አብሬሁ ልሁን ወይስ ልተወዉ በጣም ነዉ የማፈቅረዉ እባካቹ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ
Nov 01, 2022Fuck her really good
Nov 01, 2022