#other
ሰላም ሰዎች 🙌 ከውጪ ሐገራት በWestern Union ምናምን ብር ሲላክ ቀጥታ በአካውንታችን ነው የሚገባልን ወይስ ሌላ እንደ ኤጀንት ምናምን የሚባል ቦታ ነው የምናወጣው online ላይ በኤጀንት ምናምን የሚል ነገር አንብቤ ግራ ተጋብቼ ነው 🙏🙏🙏
Oct 31, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች 🙌 ከውጪ ሐገራት በWestern Union ምናምን ብር ሲላክ ቀጥታ በአካውንታችን ነው የሚገባልን ወይስ ሌላ እንደ ኤጀንት ምናምን የሚባል ቦታ ነው የምናወጣው online ላይ በኤጀንት ምናምን የሚል ነገር አንብቤ ግራ ተጋብቼ ነው 🙏🙏🙏
Oct 31, 2022ቀጥታ አይገባም agent yemebalew demo western union yalew bank hulum agent nachew just codek ena metawekyakn yezk bank mehed becha new
Nov 01, 2022Mn albat agent milih bankun nw... Yefelekew bank hideh mawtat tichilaleh.... kefelek demo ezaw yante account wst endiyasgebulik mareg tichilaleh... zoro zoro aslong as u hv ze pass code yefelekibet bota
Nov 01, 2022