#technology
ሰላም እንዴት ናቹ ? መብራት ትራንስፎርመራችን ተበላሽቶ ከ 15 ቀን በኋላ ተሰራ ። እና wifi'ያችን ከዛ በኋላ በጣም slow ሆነ አይደለም tik tok YouTube ምናምን ልናይበት ለቴሌግራም ቴክስት በመከራ ነዉ ። ፎቶ መክፈት ጭራሽ አይታሰብም ። ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ? ምን ላድርግ ?
Oct 31, 20222 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ? መብራት ትራንስፎርመራችን ተበላሽቶ ከ 15 ቀን በኋላ ተሰራ ። እና wifi'ያችን ከዛ በኋላ በጣም slow ሆነ አይደለም tik tok YouTube ምናምን ልናይበት ለቴሌግራም ቴክስት በመከራ ነዉ ። ፎቶ መክፈት ጭራሽ አይታሰብም ። ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ? ምን ላድርግ ?
Oct 31, 2022994 ደውሉ ይስተካከላል
Nov 01, 2022Ye speed cheger new 994 dewelachu asmezgbu ena shebown ena speedun yastekakelulachual chegerun tele technicianoch yefetutal.
Nov 01, 2022