ፀጉሬን ለማሳደግ ያልሞከርኩት ነገር የለም blue magic ቅባት wonder grow የቆርቆሮ ኮኮናት በዛ ላይ በየ 3 ሳምንቱ አቮካዶ እንቁላል እና castor oil ሬት ፈጭቼ እቀባለሁ ሌላ ግዜ ደግሞ የተቀቀለ ካሮት በሙዝ ፈጭቼ castor oil ጨምሬ እቀባለሁ ግን ምንም ለማደግ አልቻለም የምር ካልሆነ ልቆረጠዉ እያሰብኩ ነዉ ። እና ተልባም ሮዝመሪም የቁሩንፉድ ቅባትም እጠቀማለት but ምንም ለዉጥ የለም። እና ምን ትመክሩኛላችሁ ። በተለይ ፊት ፊቱ ተሰባብሯል አይገልፀዉም ።
Oct 31, 2022ቤት መቼም ቅመማቅም እያሉሽ ነዋ ሚጠሩሽ 😁ጸጉርሽን ላብራቶሪ አደረግሽው እኮ መጀመሪያ በአንዱ ቅመም ላይ ጽኚ ቢያንስ ለሶስት ወር ከዛ እሱ ካልሆነ ሌላ መሞከር ነው በሳምንት ካላደገልኝማ አትበዪ
Nov 01, 2022