Selam 12th tfetgne wetet eytbeku nw almost 2 month mekoyetu aykerm ena bezich wer lmar mechlewm short course cheap behone waga ngerugn pls ebet mekemet eykbedegn nw btw around kality megenagna n piyassa bihon ds ylegnal🙏🙏🙏
Oct 31, 2022በ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና #በነፃ ስልጠናውን በሚገባ ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት ይሰጣል፤ ንቁ ተሳትፎ ላደረጉ ተማሪዎች #ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ተመቻችቷል፡፡ 🔔 ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ለተመዘገቡ ብቻ ስልጠናው ይሰጣል። ምዝገባው ጥቅምት 16/2015 ዓ.ም ይጀምራል። ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ውጤት ዋናውና ኮፒውን በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል። የሚሰጡ ስልጠናዎች፦ ➤ የአመራር ክህሎት ➤ ሥራ ፈጣሪነት አስተሳሰብ ➤ የስሜት ብልህነት ➤ የመግባባት ክህሎት ➤ ሮቦቲክስ ➤ ግራፊክስ ንድፍ /ዲዛይን/ ➤ ፕሮግራሚንግ 1 (ፓይተን) ➤ ፕሮግራሚንግ 2 (ዌብ ዴቨሎፕመንት) 📍አድራሻ፦ መካኒሳ/ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ ☎️ 0113854042 / 0904848586 Website፦ https://kibur.edu.et Telegram፦ https://t.me/kiburcollege Facebook፦ https://www.facebook.com/kiburcollege
Oct 31, 2022