Selam Selam . Tyakeye ..nisiha chershe mekureb felekuna beteseb slalfekedu bekdbk wesenku ena I'm freshman student ...so ke family rak sleml leza new ena medebeku hatyat yhonbgnal wey? Ena degmo ke nech libs (yehabesha kemis) wuchi normal lela aynet color kemis lebso mekureb aychalm wey kelay kanesahut hasab ga slemigenagn... Egziabher ystlgn 🙏
Oct 30, 2022ባይሆን ኃጢአት የሚሆነው በነሱ እንጂ ባንቺ አይደለም። መቁረብ ለየትኛውም ክርስቲያን መብቱ ሳይሆን ግዴታው ነው። ቤተሰብሽ ቢሆኑም ከእግዚአብሔር ማእድ ሰውን መከልከል በደል እንደመሆኑ ንሰሐ ያስፈልጋል፥ ከዛ በላይ እግዝአብሔር ባንቺ በኩል ቤታችሁን ቤተሰባችሁን ለመጎብኘት ስለሆነ ይሄንን እድል እንደቀላል አትውሰጂ። So, አንቺ ተደብቀሽም ይሁን ተሸሽገሽ መቁረብሽ ኃጢአት አይደለም። ልብስ ላልሽው ደሞ ትንሽ የኛ ሃገር ጠበቅ ስለምናረገው እንጂ የምንለብሰው ልብስ ፍጹም ክርስቲያናዊ እስከሆነ ድረስ ምንም ችግር የለውም። ይሄንን ለንሰሐ አባትች አስረድተሽ በሌላ ልብስ መቁረብ ትችያለሽ።
Oct 31, 2022