ZestyLion82167.5
#business
ሰላም እንዴት ናችሁ🙏 👁🗨ምን መሰላቹ በቅርቡ አክሲዮን ለመግዛት አስቤ ነበር። እናም ስለ አክሲዮን የምታውቁት info. ካላቹ ስጡኝ። የባንኮችን አክሲዮን ልግዛ ወይንስ ሌሎች አክሲዮኖችን ብገዛ ይሻለኛል? 👁🗨ሌላው ደግሞ በዛው እንድትመልሱልኝ የምፈልገው አክሲዮን ስገዛ ከነባር ባለአክሲዮኖች (በስራ ላይ ያሉ በጨረታ ከሚሸጡት) ልግዛ ወይስ በምስረታ ላይ ያሉትን ብገዛ ይሻለኛል?
Oct 30, 20222 engagements