FieryLion95133
#technology
ሰላም ቤተሰቦች ላፕቶፔ hp Probook640 ነው,,,በመጠቀም ላይ እንዳለሁ ድንገት በራሱ ግዜ ድርግም ብሎ ጠፍቶ እንደምታዩት የpower LEDው (ነጩ) በቋምነት ይበራል፤ የቻርጀር LEDው(ብጫው)ደግሞ ብልጭ ብልጭ ይላል። ሆኖም ግን ስክሪኑ ላይ ምንም ነገር Display አያረግም። በባትሪ እና ካለ ባትሪም ለማስነሳት ሞክረው ለውጥ የለውም። ስለዚህ የምታውቁ ሰዎች ችግሩን እና መፍትሔ ካለው እንድትጠቁሙኝ ብየ ነው። አመሰግናለሁ🙏🙏
Oct 30, 20223 engagements