#health
እንዴት ናችሁ blue light filter መነፅር ፈልጌ ነበር ግን እንዲሁ መነፅር ቤት ሄጄ ነው የማዘው ወይም ዶክተር አዞልኝ መሆን አለበት ? ገና ሄጄ ከማፅፍ እንዲሁ መነፅር ቤት በትዕዛዝ ባሰራ ችግር አለው ? እባካችሁ የምታውቁትን በመንገር ተባበሩኝ 🙏🙏🙏
Oct 30, 20220 engagements

Oct 30, 2022