#health
ሰላም ሰዎች ከዚህ በፊት ሳል ነበረብኝ እና ከተሻለኝ ቆይቷል ሁሌ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ጉሮሮዬ ጋር እንደአክታ ነገር ነበር እና አሁን ደግሞ ስውጥ ጉሮሮዬ ጋር አለ ቋሚ ነው እና ለማጥፋት ፈልጌ አልቻልኩኝም እሱ ደግሞ ስውጥ እየነካው ስለሚያልፍ መጥፎ የአፍ ጠረኔን አባባሰው እና የነበረባችሁ ሰዎች ካላቹ pleaseአይታችሁ አትለፉ የምታውቁትን ነገር አጋሩኝ በናታችሁ በመጥፎ የአፍጥን ብዙ ተሰቃይቻለሁ still now አመሰግናለሁኝ እወዳችሁውለሁ
Oct 30, 20221 engagements