ሰላም እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ Orthodox መስል ነኝ ማለት አለ አይደል ስለ ሃይማኖቴ ብዙም አላውቅም ቤተክርስቲያን የምሄደው ወይ ለጥምቀት ወይ እንደ ድንገት ሰው ከወሰደኝ ነው እና አሁን ሰለ ሃይማኖቴ በደንብ ማውቅ እፈልጋለሁ እና ምን ላድርግ እስቲ ንገሩኝ ዘንድሮ 12 ተፈታኝ ነኝ እና 1 ወር እረፍ አለኝ በዛ ጊዜ ውስጥ ሰለ ሃይማኖቴ በደንብ ማውቅ እፈልጋለሁ ውስጤ የክርስቶስ ፍቅር ትልቅ እንደሆን ይነግረኛል ክርስቶስ ከምንም በላይ እንደሆነ በቃ ግን በደፈናው ነው የማምነው እና እስቲ በአጭር ጊዜ ወስጥ እውነተኛ ኦርቶዶክስ እንዴት ልሁን ሰለ ቤተክርስቲያንአችን ሰለ መላእክት እና ሌሎችን የምረዳበት video ወይ መፅሐፍ ካለ ጠቁመኝ እውነት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ እንዴት ልሁን አብዛኛዎቹ ጉአደኞቼም እንደዚሁ ናችው እና እባካችሁ እርዱኝ እና በዛውም በዙ ግር የሚሉ ጥያቄዎች አሉብኝ ከፈቀዳችሁ በ inbox በደንብ ብታወሩኝ ወይ በዚውም ቢሆን ብቻ እኔን እርዱኝ እባካችሁ
Oct 29, 2022መልስ ከመመለሳችሁ በፊት፥ Dear Protestant fellows, I love you but read and pass, don't touch the Answer button honestly😊
Oct 30, 2022