የሆነች ልጅ ወድጄ ነበር በጣም ማለት ነው። ግን አናግሬያት አላውቅም ፈራታለሁ ግን በዓይን እንተያይ ነበር። የሆነ ቀን ለጓደኞቼ አሳየኋቸው ልጅቷን እና እንደተመቸችኝም ነገርኳቸው እነሱም ምንም አትልም ታምራለች ምናምን ብለውኛል። ከዛ የሆነ ቀን አንደኛው ጓደኛዬ ብር ከሰጣቹኝ ሄጄ ሰላም እላታለሁ ምናምን አለን እኛ ብር አስያዝን እኔ የሚሄድ አልመሰለኝም ነበር ግን ሄዶ ሰላም አላት። ከዛ በኋላ ልጅቷ እሱን መመልከት ጀመረች ጓደኞቿ ሁሉ መጥተው የልጁን ስም ጠይቀውታል። ከዛ በፊት ልጁ ለእሷ ስሜት አልነበረውም ግን ከጊዜ በኋላ ወደዳት እና አሁን friend ሆነዋል። ግን እኔ በጣም አፍቅሪያት ነበር ግን የኔ አልሆነችም። ena esuwan mersat efelegalew gn alchalkum mn laderge?
Oct 29, 20221 vs 1 So it's easy
Oct 30, 2022