እስኪ ሁላችሁም የእናታችሁን ፍቅር በቃላት ግለፁት? እና የሷን ፍቅር ከ100% ስንት ትሰጡታላችሁ?
Oct 29, 2022አመዳም ነገር ነህ ልበል? የናትን ፍቅር በቃላት ማለትህ ሳያንስህ በ%ትም ጭምር ትላለህ? እንኳን የናት የቤታችንን ውሻ ፍቅር እንኳ በቃላት መግለፅ ይከብደኛል!😐
Oct 30, 2022እስኪ ሁላችሁም የእናታችሁን ፍቅር በቃላት ግለፁት? እና የሷን ፍቅር ከ100% ስንት ትሰጡታላችሁ?
Oct 29, 2022አመዳም ነገር ነህ ልበል? የናትን ፍቅር በቃላት ማለትህ ሳያንስህ በ%ትም ጭምር ትላለህ? እንኳን የናት የቤታችንን ውሻ ፍቅር እንኳ በቃላት መግለፅ ይከብደኛል!😐
Oct 30, 20220
Oct 30, 20229 × 10⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹⁹ No I am Kidding Its Infinity
Oct 30, 2022በአንድ ወቅት ራሴን እንዳላጠፋ ብቸኛው ምክንያት እናቴ ስትሰማ ምን ትል ይሆን የሚለው ሃሳብ ነበረ ፣ ብቸኛ ልጇ ነኝ። ለኔ ያልሆነችው የለም። እኔ እንኳን መኖርና እሷን መንከባከብ ቀርቆ አስር ጊዜም ህይወቴን ብሰጥላት አይበዛባትም ማን እንደ እናት
Oct 30, 2022htsan yhe yteyekal ahun
Oct 30, 20220%
Oct 30, 2022let's be realistic 50% for my mom 50% for my dad. ya'll giving stupid answers🤣🤣.........asked in percent and answering in exponential form💀
Oct 30, 2022Mnm yahl percent lisetat alchilim bcz alawkatm so alwedatm altelatm esua malet lene yemalawkat sew malet nat bzw she is died 😢😢
Oct 30, 2022ayzogn gn mnm yehun mn enat nat am sorry for u couldn't have her alive
Oct 30, 2022I will NOT give u the clout n attention u want😑🤣
Oct 30, 2022100
Oct 30, 202220000000000’
Oct 30, 2022Enate adelem meto infinity hula yansebatal am nothing with out her betam new mewedat betamm bka yesuan kefu mayet alfelegm enate ewedshalhu nurilige ema❤️❤️❤️❤️
Oct 31, 2022100000000000000/ 100
Oct 30, 2022Maybe 40%? If compared with both parent, I will give 85% to my daddy and 15% to my mother. Idk
Oct 30, 2022ነብሴ100%
Oct 30, 20221000%
Oct 30, 2022♾
Oct 30, 20220
Oct 30, 2022