Bin_laden403
#technology
Ye science museum awderey benetsa migebabet ken extended tedergual aydel? Eskemeche nw?
Oct 29, 20221 engagements
Ye science museum awderey benetsa migebabet ken extended tedergual aydel? Eskemeche nw?
Oct 29, 2022በበርካቶች የተወደደው እና አድናቆት የተቸረው በሳይንስ ሙዚየም ያቀረብነው የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል ግኝቶች አውደ-ርዕይ በናንተው አስተያየት እና ጥያቄ መሠረት የጉብኝት ጊዜው ለቀጣይ አንድ ወር የተራዘመ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን! ሙዚየሙ ለህዝብ ክፍት ሆኖ በቆየባቸው ባለፉት 20 ቀናት 368,580 ጎብኚዎችን ያስተናገደ ሲሆን በተለይም ባሳለፍነው ሳምንት ማብቂያ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ ከ109 ሺህ በላይ ጎብኚዎችን አስተናግዷል። #ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
Oct 30, 2022