ሰላም ውድ አንባብያን የልምድ ጥያቄ ነው እምጠይቃችሁ ለ ዩኒቨርስቲ ነርሲንግ መምህራን እና ለነርሲንግ ተማሪዎች ውዶቼ ነርሲንግ ለመማር ፈልጌ አብዛኛው ሰው ያስፈራራኛል ይከብዳል እያሉ እና እኔ ከ9-12 ስማር ቀመር ነክ ላይ ፈጣን ነኝ ቢሆንም ባይሎጂ እና ኬሚስትሪይ አይከብዱኝም እና ጠንክሬ ባጠና እምወጣው አይመስላችሁም እባካችሁ እርዱኝ🙏🙏🙏
Oct 29, 2022Actually it is the easiest department in Health College. But too much Adkami after graduation.
Oct 30, 2022