Gomen_Betena8945
#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ከ1-8ኛ ክፍል መፅሀፍ ተቀይሯል። እና መፅሀፎቹን በhard copy አጣኃቸው። የሆነ ት/ቤት ተማሪ ስጠይቅ በ software ነው የምያስተምሩን አለኝ። እና ከ1-8 ዋናው መፅሀፎቹ ካሉ የት እንደማገኛቸው ንገሩኝ። በpdf ከሆነ ያለው ደግሞ በ pdf ያላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ላኩልኝ አመሰግናለሁ
Oct 28, 20223 engagements