Gomen_Betena8945
#business
ሰላም Dstv ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር። እና ወጪው እንዴት ነው ለመጀመር ገቢውስ? ፕሮጀክተር ፣ ሪሲቨር ፣ ስክሪን(አቡጀዴ ሸራ) ፣ ገመዶቹን ምናምን ጠቅላላ እስከስንት ያስወጣኛል? በሳምንት ቢያንስ ምን ያህል ገቢ አለው? ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Oct 28, 20221 engagements
ሰላም Dstv ቤት ለመክፈት አስቤ ነበር። እና ወጪው እንዴት ነው ለመጀመር ገቢውስ? ፕሮጀክተር ፣ ሪሲቨር ፣ ስክሪን(አቡጀዴ ሸራ) ፣ ገመዶቹን ምናምን ጠቅላላ እስከስንት ያስወጣኛል? በሳምንት ቢያንስ ምን ያህል ገቢ አለው? ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Oct 28, 2022Projecter ke 50-60k birr new abjede enja Ena ye samnt gebe demo ede chaweta Ena ede wenber bezat new ante ahun 200 sew maskmet methchel kehun be 1 game wed 2k birr malet new keza belhye kehunm edzaw betly derbe mnm gamoche ley betam yesrale 😁
Oct 30, 2022