ሰላም ሰዎች ወደ ጉዳዬ ስገባ ምን አይነት የፍቅር ግንኙነት ዉስጥ እንዳለሁ አላቅም መጀመሪያ ስንጀምር እሱ አፈቀርኩሽ ብሎ ነበር እናም ልየዉ ብዬ ገባሁበት ከጊዜ በኃላ ግን ፍቅሩ ጠፋ Friendship with benefit ሚባለዉ አይነት ነገር ነው በመሃላችን ያለዉ እኔ ትክክለኛ ፍቅር ፈልጌ ነበር አቀራረቤ አሁን ላይ ደሞ እየሰለቸኝ ነዉ በቃ አንድ አይነት ነገር ማረግ ሁሌ አስጠላኝ ብቻ ብዙ ነገር ዉስጡ አለ እሱ አብሮ መቀጠሉን ይፈልገዋል እኔ ግን ባልፈልግም መቁረጡ አቃተኝ የፍቅር ስሜት ዉስጤ የለም ልሄድ እልና የሆነ ወደኃላ ሚጎትተኝ ነገር አለ ምን ላርግ ዝም ብሎ ማየቱ ለዉጥ አላመጣልሽ አለኝ የሆነ ጊዜ አሪፍ ግንኙነት እንደሚኖረን ብቻ ነው ሚነግረኝ እንጂ ምንም አያረግም ደከመኝ ምን ትመክሩኛላቹ
Oct 28, 2022Arif genegnunet wedit yenorenal nw yalew hooo mnw birr asemeselew Move on sis
Oct 30, 2022