ሰላም ሰዎች🖖 ግራ ግብት ብሎኛል በማርያም😭። በእሳት እና ውሃ መሀል እየዋዠቅኩ ነው።ማለትም በንስሐ ግባ አልቅስ እና በራስህን አጥፋ። ይኸውላችሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ከባባድ የኃጢአት እዳዎች አሉብኝ።የሚያውቀኝ ሰው ሁሉ ይህን አያውቅም።ወደ ግቢ ስገባ ጭራሹኑ ራሴን አጣው።አሁን ለእረፍት መጥተን ተመለሱ ተብለናል።ነፍሴ ደግሞ በዚህ እየተጨነቀች ሄጄ መማር አልችልም።ወደገዳም ብሄድ ደስ ይለኛል።ቤት ደግሞ ጨዋ ስለምመስላቸው ትምህርት መሄድ እንደማልፈልግ ከነገርኳቸው ዱብዳ ነው የሚሆንባቸው።ራስህን አጥፋ ወይ ሳትናገር ጥፋ እየታዩኝ ያሉ ነገሮች ናቸው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከወዲሁ🙏
Oct 28, 2022በንሰሐ የማይሰረይ ኃጢያት የለምኮ አምላክ የሚፈልገው መፀፀትህንና መመለስህን እንጂ ራስህን አጥፍተህ ተጨማሪ በደል ለምን ትፈፅማለህ ጸሎት ሁልጊዜም አድርግ አይዞህ
Oct 29, 2022