Is it permissible for a Muslim not to get married (to Stay single through out her/his life)?
Oct 28, 2022ይፈቀድ ይከልከል ባላውቅም.. ረሱል (ዓ.ሰ) ከማንም በላይ ለኛ ተምሳሌታችን ናቸው። እሳቸውም ሆኑ ሌሎች ነቢያት አግብተው የኖሩ እንጂ ሳያገቡ የኖሩ አይደሉም። (ሳያገቡ ሞቶ የቀደማቸው ሲቀር) ዒሳ (ዓ.ሰ.) እንኳ በአላህ ፈቃድ ወደ ምድር ተመልሶ ከወረደ በኋላ ትዳር ይዞ ኖሮ እንደሚሞት ነቢዩ ነግረውናል። ስለዚህ ከላይ ከተጠቀሰልህም ምክንያት ጋር ማግባት ለሰው ልጅ ከህይወት ተግባር አንዱ ነው። የረሱልም ምክር ነው። አቅምህን አጠናክረህ አግባ ወንድማለም!
Oct 29, 2022