እርዳታቹ ያስፈልገኛል ምን መሰላቹ 20 አመቴ ነው እና በጣም አይን አፋር ስለሆንኩኝ እስከ አሁን ድረስ relationship ወስጥ ገብቼ አላውቅም ማለት girlfriend ብትኖረኝ በጣም ደስ ይለኛል ግን በቃ በጣም ነው ምፈራው, አሁን ደሞ ሰፈር ወስጥ አንድ ልጅ አለች እና በጣም ወደድኳት ፍቅር ዛይዘኝ አይቀርም የማስበው እሷን ብቻ ነው ላናግራት ብዬ ከአንድም ሁለቴ ተከትያታለው ግን አጠገብዋ ስደርስ በቃ ደንግጬ አልፋታለው , ሴት ልጅን እንዴት ማውራት እንዳለብኝ እና እንዴት ወሬ መጀመር እንዳለብኝ ምንም አላውቅም እና አስቲ እንዴት ነው ደፋር መሆን የምችለው ??? አደራቹ ሁላቹም ሀሳብ ስጡበት በወንድ ልጅ አምላክ 🙏🙏🙏
Oct 27, 2022Ende sew 20 amet slemolaw relationship yjemr emibal hig ale ende? Gdeta ko asmeselkw ahun ychin emtlatin set alodedkatm....endet nw eskahun fkr yalyazegn gn🤔🤔 bleh beka mafker alebgn bleh plan adrgeh esua konjo slehonech endwm bezich lmokr bleh nw endi emtlw which is called smet.....smet nw yhe eshi enji fkr adlm....begizew beseatu relationship ydersal mn aschekoleh ende....20 be 20 bijemerm bayjemerm yaw nw zm bleh nurohn nur getaye
Oct 28, 2022