ሰላም ሰዎች.... በጣም እየጨነቀኝ ነው ሰዎች የሚፈልጉኝ አይመስለኝም attention አጥቻለሁ ... አስቀያሚ እንደሆንኩ ይሰማኛል ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ በጣም ቀንሻለሁ በቃ መደሰት አልቻልኩም depression ውስጥ እየገባሁ ነው ምን ላድርግ ምከሩኝ ወይ መፍትሔ ምትሉትን ማማክረው አጥቼ ነው pls
Oct 27, 2022I feel for anyone going through depression and underperforming in school/work and feeling bad about it. chigru I'm not sure some texts could help and whether you are religious/spiritual but may i recommend psalms and hiking/walks?
Oct 28, 2022