HR397
#religion
1. ቅዳሜ ለሊት (ለእሁድ አጥቢያ) ፅጌ ፆም እንደመሆኑ ማህሌት ተቁሞ አንደሚታደር ሰማው። እና ቅዳሴው/ማህሌቱ ላይ የሚባለውን የተሰጦ መቀበያ ላይ አለ ወይስ ይለያል??? ካላቹ ላኩልኝ please 2.በሌላ በንግስ ባዕላት ዋዜማ ለሊት የሚባለውንስ በፅሁፍ የት አገኛለው
Oct 27, 202211 engagements
1. ቅዳሜ ለሊት (ለእሁድ አጥቢያ) ፅጌ ፆም እንደመሆኑ ማህሌት ተቁሞ አንደሚታደር ሰማው። እና ቅዳሴው/ማህሌቱ ላይ የሚባለውን የተሰጦ መቀበያ ላይ አለ ወይስ ይለያል??? ካላቹ ላኩልኝ please 2.በሌላ በንግስ ባዕላት ዋዜማ ለሊት የሚባለውንስ በፅሁፍ የት አገኛለው
Oct 27, 2022Mezgebe haymanot pro yemebalew app lay tagegewalesh lemaheletu kefelegsh demo ezi channel lay tagegalesh https://t.me/wereboch(for wereb amelalesu+audio on how to say it) https://t.me/zemariian(for the wereb+mezmur n all the things needed for the mahlet maletm the words)
Oct 28, 2022ማንኛውም ማሕሌት የሚለከክበት ቻናል👉👉https://t.me/EOTCmahlet
Oct 28, 2022Awo. mezgebe mahlet, sireate mahlet yemilu metsihaft alu yetatemu. bookstores feligiyachew. ene hardcopy bicha new yalegn.
Oct 28, 2022መዝገበ ሃይማኖት(Mezgebe Haymanot Pro) የሚባል አፕ ላይ አለ ሁሉም ነገር
Oct 28, 2022