ሰላም ከ ፍቅረኛዬ ጋር አሁን ወደ 8 ወር ሆኖናል በጣም ነው ማፈቅራት የሷን ባላቅም እና በፊት በፊት አግኝታኝ ነፃ ነበር ምትሆነው፣ ደስተኛ ነበረች! ከኔ ጋር ምንም መሆን ትፈልጋለች ምናምን ግን ከየሆነ ጊዜ በኋላ ደሞ ለኔ ያላት ነገር በጣም ወረደ! በቃ ላግኝሽ ስላት ሁሌ አይመቻትም ልታገኘኝ አትፈልግም ይህ በጣም ሲደጋገምብኝ በሷ ምርጫ ብዬ መቼ እንደሚመቻት ጠይቄያት ከወሰንን በኋላ ይህንንም ቀን ትሰርዘዋለች ወይም አልተመቸኝም ትለኛለች። ባጭሩ በልመና በሉት ማገኛት፣ belive or not 8 ወራችን ነው ግን ያገኘሁዋት ቀን ቢደመር ከ 15 ቀን አይበልጥም..ልስማት ስሞክር እንኳን አትፈልግም ሰው አለ ምናምን ትላለች ባይኖር እንኳን በፊት ላይ እንዲ አልነበረችም። ከዛ ፍቅር አተሽ ከሆነ ወይም ካላፈቀርሺኝ ያለ ስሜትሽ አላስገድድሽ ብዬ ልተዋት ስሞክር፤ እንደምታፈቅረኝ እኔን ማጣት እንደማትፈልግ ትነግረኛለች እየማለች። ከዛ ይቅርታ ጠይቃም እንደዛው...🙏🙏🙏ደሞ ሰው እንዴት ላፈቀረው ሰው ደህና ምክኒያት ሳይኖረው ጊዜ ሊያጣ ይችላል? 1 ቢሆን ችግር የለውም እኮ የሷ ግን ተደጋገመ ሁሌም! በቃ 5 ቀን ባናወራ በ6ተኛው ቀን ትደውላለች መጨከን አትችልም🙏ለምንስ ነው ካላፈቀረቺኝ ለመለያየት ምክንያትና አጋጣሚው እያለ ልታረገው ያልቻለችው!! እባካችሁ ምንድን ነው ነገሩ ምንስ ላርግ🙏🙏🙏
Oct 27, 2022kuch adrgek legna yeteyeknn teyqat
Oct 27, 2022