Hubi2711
#religion
Koy አሜን እና አሚን lyunet alew ende malete be haymanot dereja andandu አሜን ሲል አንዳንዱ አሚን ylal
Oct 26, 20226 engagements
Koy አሜን እና አሚን lyunet alew ende malete be haymanot dereja andandu አሜን ሲል አንዳንዱ አሚን ylal
Oct 26, 2022ሙስሊሞች #አሚን ነው የምንለው።
Oct 27, 2022orthodox tewahedo AMEN nw mitlew tergumum "yehun yideregelen mlt nw"
Oct 28, 2022ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም አለው። ግን አረብኛ ውስጥ "ኦ" እና "ኤ" ፊደላት ስለሌሉ "አሜን" የሚለው የዕብራይስጥና የሱርስት ቃል በአረብኛው "አሚን" ይሆናል። ይሄ ብቻም ሳይሆን :- ኤሎሕ- አላሕ ኤሎሄ- ኢላሂ ዮሹዋ ኤል መሲሕ- የሱዋ አል መሲሕ የሮሻሌም- የሩሳሊም ፐለሽቴን- ፋላስቲን and so on
Oct 28, 2022It's the same amen is a geez word the second amen is an arabic word mostly used by the Muslims or Coptic church or in general the arab community
Oct 28, 2022