Hello people eski kelbachu ngerugn haymanot yelelewn sew endet wede haymanot memeles ychalal(wede Orthodox)
Oct 26, 2022ለምን?? ሀይማኖት እራሱ ገዳይ አይደል። እምነት ነው ሰውን የሚያድነው፤ ነፍሱን ለሚያድነው ኢየሱስ ሰው ራሱን ከሰጠ ይድናል። “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)
Oct 27, 2022