ሀይ ሰዋች pls answer me ሰውየው ማለት ነው 2nd wife adrgo ketekemetku koyehu betaaam habtam nw guesthouse gezto ,beye weru bzu birr tekorach eyaregeligh yemfelgewun hoghe nw yemnorew..he comes&gowhen he wants bcz he has his own wife and childrens ,his family doesn't know anything about me it's secret ,he will do what i want i will do what he want🤷♀ this is our mutual agreement , ሰውየውን ስለማልወደው እርግዝና እንዳይመጣ በጣም እጠነቀቃለሁ በመሀል ግን ከ1ቆንጅየ ልጅ ጋር ፍቅር ጀምረን አረገዝኩ ልጁ ስለሁሉም ነገር ያውቃል እና እጄ ላይ ብዙ ብር አለ+ያለሁበትን ቤት ሽጪውና እንጥፋ አለኝ ሰውየው የተረገዘው ልጅ የሱ መስሎት ደስታ ላይ ነው ያለው እሱ ጋር ብወልድ ምን አይነት ኑሮ እንደምኖር አውቃለሁ ግን ልጁ የሱ አይደለም አባቱ ደግሞ ሁለታችንንም ይፈልገናል በዛ ላይ እወደዋለሁ እሱም.. እናም ግራ ገባኝ ምን ይሻላል??🙏🙏🙏
Oct 26, 2022Sorry for saying this gn endezi aynet tarik film lay bcha yale neber mimeslegn ewnet
Oct 27, 2022