Menchu11
#society
ሰላም Guy's ከአንድ ሰው ጋር ተቀራርቦ ለመቀጠል ወይ ለመራቅ ምን አይነት መስፈርቶችን ታስቀምጣላችሁ
Oct 26, 20222 engagements
ሰላም Guy's ከአንድ ሰው ጋር ተቀራርቦ ለመቀጠል ወይ ለመራቅ ምን አይነት መስፈርቶችን ታስቀምጣላችሁ
Oct 26, 20221 ከበታቻቸው ያሉትን ሰዎች treat የሚያደርጉበት መንገድ ጥሩ ከሆነ 2 አላማ ካላቸው 3 ብዙ ጊዜያቸውን relationship ብቻ ላይ focus የማያረጉ ከሆነ ዘላቂ ነገር ይኖረኛል
Oct 27, 2022መግባባት መረዳዳት ከተቻለ አንድ ቢያንስ ግን ተቀራራቢ አላማ ያለን ከሆነ መዎደድ መከባበር እነዚህ ካሉ ያሴዱኛል ካሌሉ የለሁም
Oct 27, 2022