Selam AAE family አንድ በጣም የጨነቀኝ ነገር ልጠይቃችሁ አንዲት በጣም የምወዳት ልጅ አለች እና almost አራት አመት በለይ ይሆናል እሷን የወደደድኳት እኔ በባህሪዬ ደግሞ አይን አፋር ነኝ እስካሁንም ድርስ እንደምወዳት ያልነገርኳት ዋናው እርሱ ነዉ አንዳንድ ጓደኞቿ ደግሞ ለእሷ ያለኝን ፍቅር ሳያወሩላት አልቀረም አኩርፋኝ ጭምር ነበረ በጣም ተጎድቼ ገበር አሁን ላይ ግን እኔም ስልክ ማዉራት ጀምሬ ሰለ አንዳንድ ነገሮች ስናወራ በ አካልም ብዙ ጊዜ ላገባ ነው ምናምን እያለች ስትቀልድ ብዙ ጊዜ ፊቴ ይቀያየራል በጣም ተደጋጋገመብኝ አሁን እንደምወዳት መናገሪያው ሰአት እንደሆነ አምናለሁ እናም ፊቷ ሆኜ ለማዉራት ብዙ ድፍረቱ የለኝም ወይስ በtext ይሻላል ላጣት አልፈልግም በጣም ነው የማፈቅራት guys pls እርዱኝ
Oct 25, 2022Litnegrat kewesenk yehone bota kterat keza esuan meyet yemimechih bota honeh mulu hasabhn text arglat keza eyanabebechiw eyale weyim demo smetuan kefitua lay anbibeh wenber sbeh kuch keza behuala egzer yirdah ketfiw yisewrh
Oct 26, 2022