WiseMink21-76
#health
ሰላም ቤተሰቦች ከሆነ ጊዜ በኃላ ምግብ ከበላው በዋላ ቶሎ ወደ ታች ያለመውረድ ስሜት እና ጎሮሮዬ የሚተናነቀኝ ነገር አለ በዚህ ጊዜም ጎሮሮዬን የማቃጠል ስሜት አለው ምን ሊሆን ይችላል?
Oct 25, 20223 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ከሆነ ጊዜ በኃላ ምግብ ከበላው በዋላ ቶሎ ወደ ታች ያለመውረድ ስሜት እና ጎሮሮዬ የሚተናነቀኝ ነገር አለ በዚህ ጊዜም ጎሮሮዬን የማቃጠል ስሜት አለው ምን ሊሆን ይችላል?
Oct 25, 2022Hakim ga hid ye guroro metbeb mnamn mibal neger ale yagatemat set awkalew ena kekoye ybabasal ya yhun ayhun hakim ayto yleyewal
Oct 26, 2022Chek it on google esophagial infection and treatment.
Dec 16, 2022ፍቅር ነው
Oct 27, 2022