እዚ ስራ ሳይኖር ኮልት እየበላን እንድንኖር ነው እንዴ ፍላጎት የሀብታም ልጅ ነህ መሰለኝ ችግርን አልቀመስካትም ይሆናል ...
Oct 26, 2022እዚ ስራ ሳይኖር ኮልት እየበላን እንድንኖር ነው እንዴ ፍላጎት የሀብታም ልጅ ነህ መሰለኝ ችግርን አልቀመስካትም ይሆናል ...
Oct 26, 2022Lemn
Oct 26, 2022Zimbleh atzebark. Nuron liashenif enji liznana mihed yelem be dv. Astemira sera at karegechiw yehid yekeyer kasfelege invest yarg sialfelet. Esu sinor new hager minorew. Agul patriot
Oct 26, 2022የትኛው ኑሮ? ዶላር ወደ ብር ሲመነዘር ተልቆብህ ከሆነ በስተቀር አሜሪካም ቢሆን የተንደላቀቀ ህይወት የለም። በአሜሪካ ኮንቴክስት የሚበላው የሚጠጣው የሚለበሰው የትምህርት ሲታይ ከኢትዮጵያ አንጻር በጣም ውድ ነው። አሜሪካ ውስጥ የሚቀየሩበት ትልቁ ምክንያት እዛ ሥራ ስለማይናቅ ነው።
Oct 26, 2022መጀመሪያ ሀገር ማለት ህዝቡንም መንግስትንም ይጨምራል ተምረን ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ውጤት ሰርተን ስንወጣ በዝምድና በብር በፖለቲካ በብሄር ልፋታችን በ0 ሲባዛ እንዴት ብለን ነው የሀገር ፍቅር ተሰምቶን የምንቀረው ሀገርህ ውስጥ እየተበደለክ????
Oct 26, 2022Tkldalh Aydel.. ezih hager nw srth mtlwtw, endza bihon nuro labor worker millionaire mihout..lmlewet ezih, wey mesrek, wey kehabtam betseb memtat albh.. there is no honest way...come to reality brother. And every person to ever exist just wants a better life and he's not gonna get it here. So DV is something that should exist..because we desperately need it
Oct 26, 2022እርግጠኛ ነኝ አንተም dv ሞልተሀል 😂
Oct 26, 2022Over my dead body!
Oct 26, 2022The diaspora community is the sustainable source of foreign currencies!!!
Oct 26, 2022Ennurbet bro ezi temrenm mesrat alchlnm
Oct 26, 2022ሲጀመር መንግስት በማይርባ የ ትምህርት ስርአት ትውልድን ጨርሰዋል ገንዘብ ማባከን ነው የያዙት ያስተማሩትን ማስቀጠር ካልቻሉ በርግጥ DV አብዛኛው ጥቅም ለ America ቢሆንም የኛ መንግስት መጠቀም ካልቻለ ወጣቱ ለምን ጉልበቱ ይባክናል chance ከተገኘ መሄድ ነው
Oct 26, 2022wunethn new?
Oct 26, 2022Yehonk Dedeb Ezi Hager Ahun sert elewetalehu bleh new mitasbew Snt gm poletics bemolubet hager e siketl Sra lemeyaz 50 Shi ena 70 shi bemiskeflubet hager plus be bhere ena be gosa sra bemisetbet hager yerashn nuro ena ye betesebhn noro lemekeyer maseb zebt new eyemerehm watew kebt
Oct 26, 2022ሥራን የማይንቅ እጅ ካለኝ ሰርቼ የማልለወጥበት ምክንያት የለም። ፖለቲካም ብትለው ለዚ የከፋ ያረገው ሃገራችንን Voluntarily በትምህርታችን ስለማንተባበር ነው። ከዚ ባለፈ ግን ሙስና የትም ሃገር አለ። የብሔር ጉዳይ ገና እዛ ስትሄድ ታያለው ገና ቀለምህ ታይቶ ስትዳኝ። ዋናው ግን በኑሮህ ቤተሰብህን ለመቀየር አስፈላጊው ነገር ታታሪነት እና ተስፋ አለመቁረት እንጂ በስደት መጥፋት አይደለም። በሃገራችን ውስጥ የታወቁ ቢሊየነሮች ኑሮአቸው የተቀየረው ከቁራሌ ከገበሬ የተጀመረ ነው። ቲክቶክ ባልጠቀመም ሃብቱ የሚነገርለት መንሱር ዛሬ ሚዲያን ከማጣበቡ በፊት በአሜሪካ Uber Driver ሳይሆን የሰው ቡና አየለቀመ የጀመረው ሥራ ነው። እሰራለው ካልክ ትሰራለህ
Oct 26, 2022Endewn mikebelutn yesew bzat bichemrubet man besete
Oct 27, 2022I hv read all of the comments እና i didnt know ይሄን ያህል ሰው ኢትዮጵያዊ መሆኑን እንደሚጠላ😳 አሁን ያለው ችግር በሙሉ የማንም ሳይሆን የኛ ። ዘረኝነቱም ቢሆን ድህነቱም our ancestors didn't work as hard as the westerns thinking of the future generation. its not bad that we're going abroad for money I mean even the westerns were in Africa for money but the difference is እነሱ slaveryም ሆነ ሁሉንም ያረጉት ለሀገራቸው ጥቅም ሲሉ ነው ለአንድ ለተወሰነ ክልል ወይ ደሞ የዘር ጎሳ አልነበረም . ሀገራቸውን ለመቀየር ህዝባቸውን ለማሳረፍ ሲሉ አሰቃቂና በደለኛ የሆኑ ነገሮችን አረገዋል ይህን እያበረታታሁ ሳይን የሀገራቸውን ጥቅም ለማስከበር ያረጉት ነገር ያስገርመኛል ። እኛ ሀገር or africa in general what we call sacrifice we only manifest it when we face war "Dying is the easiest thing ever" እንደማስበው ከሆነ but enduring life is the hardeat. So if its not to endure wts happening now and try to change our country instead of fleeing from her problems then we're selfish as well just like our ancestors. The money that we get from working abroad can be made in our country too , if we do 16 and more hours like we do when we go western ,እዛ parkingm janitorም ብቻ ሁሉንም ሆነው ነው ገንዘቡን የሚያገኙት but honestly speaking r we willing to do that here? The money might not be the same but its for some time . wt needs to be done is we must start working 24 hrs not just to change our life , buy the car and house as u all say but for our future generation ሁላችንም ሌላው ይጨነቅበት ብለን ከተውን we r gonna be just as we r even after yrs . sry I made it wayyy long 🙂
Oct 27, 2022የሆዴን!! Thank you, this is what I wanted to say.
Oct 27, 2022ህዝቡ በዘር እና በጎሳ ተደራጅቶ አልቆ በቀበሌ መቧደን በጀመረበት ዘመንምማ የተገኘውን አጋጣሚ ተጠቅሞ መውጣት ነው እንጂ። ደሞ በቀለም ምናምን ላልከው ቢያንስ ቢያንስ ባንተና በነሱ መሀል ግልፅ የሆነ ልዩነት አለ ከምንም በላይ ደሞ አንድ ነጭ በቀለም ለይቶ ቢበድልክ አታቀው አያቅክ። ነገር ግን አብሮ ያደገህ፣ አብሮህ የበላ፣ ሀዘን ና ደስታህን አብሮ የተካፈለ ፣ አንተ የሚመስል ወንድምክ ተወልደክ ካደክበት ሀገር ያንተ ሀገር እዚ አደለም ውግድ ሲልክ ወዴት ትሄዳለክ። ከዛም አልፎ ቤተሰብህን "ሀገራቹ እዚ አደለም " ብሎ ሲገል ሲያፈናቅል እእእእ? ወዴት ትሄዳለክ? ወዴት? መውጣት ነው እንጂ። ደሞ በዛ ላይ ሀገሪቷ ውስጥ ያሉ በየትኛውም መስክ ተሰማርተው ስኬታማ የሆኑ ሰዎች በአብዛኛውም ከውጭ ሀገር ልምድ ቀስመው የመጡ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የድሀ ልጅ ሆነክ እመነኝ ካላምታታክ እና ካላጭበረበርክ አያልፍልክም። አሁኑኑ ዲቪ ሙላ ምን አልባት እድል ቀንቶክ ለቤተሰብ ትተርፍ ይሆናል። " የ ፈለገ ቢሆን ከ ኢትዮጵያ አይብስም"
Oct 26, 2022I'm sorry but የቱን ይዜ የቱን እንደምመልስ አጣው። ጥያቄ ሆነ ብሶት ግራ ገባኝ።
Oct 26, 2022Ere yagedeke medaniyalem😒😒
Oct 26, 2022ለአሜሪካ ብሎ?😂😂
Oct 26, 2022Good view ... 👌
Oct 26, 2022አይ የካድሬ መከራ 🙄
Oct 26, 2022Why? On what reason?
Oct 26, 2022Human Resource theft!
Oct 26, 2022Run my sister run 😂🤣🤣 litasqesthifish nw
Nov 17, 2022No
Nov 06, 2022የሴጣን ጆሮ ይደፈን
Oct 26, 2022Bro hagerachenen telten sayehon lemlewet nw dv menmolaw plus no doubt ezi 20 ena 30 amet besera yematagnewen yihew akesta be dv hada with in 8 yrs ke 20 million belay eshiii mne yemsele g+3 geztew nw yehadut hooo the difference is ezi sertek atelewetem eza gne yesera yelewetal that's the opportunity
Oct 26, 2022Good. ቤት ያውም የ20ሚሊየን ብር መስራት ትልቅ ነገር ነው። ቢሆንም በዛ ገንዘብ አሜሪካ ውስጥ ተመሳሳይ ህንጻ ላያሰራ ይችላል።ግን ይሄን ሃብት ያፈሩት እንደምናስበው በአቋራጭ ያመጡጥ አይደለም። ከዛ በላይ ግን አብዛኞቻችን በኛ ሃገር ለመስራት ያለን ተነሳሽነት ዝቅተኛ ነው። Someone do I know, የታክሲ ረዳት የነበረ እንዴ ብቻ እግሩን አስገብቶ ዛሬ ወደ 10 ቢሊየን ብር ባለሀብት ነው። አሉ ከሚባሉ አንዱ ሰው ደሞ ለወረቀት ቁራሌነት የጀመረው ህይወቱ ዛሬ የ5.5ቢሊየን ባለሃብት ነው። ባለሃብት መሆን USም ሁን ኢትዮጵያ ያንተ ታታሪነት እንጂ ቦታ መለወጥ አይደለም። Even የማይክሮሶፍቱ ቢል ጌት እና የአሊባባው ጃክ ማ የመጨረሻ ድኃ ነበሩ።
Oct 26, 2022Shermuta endate ayinet mikegna astesaseb yelew new agerun yegedelew..
Oct 26, 2022ሲጀመር መንግስት በማይርባ የ ትምህርት ስርአት ትውልድን ጨርሰዋል ገንዘብ ማባከን ነው የያዙት ያስተማሩትን ማስቀጠር ካልቻሉ በርግጥ DV አብዛኛው ጥቅም ለ America ቢሆንም የኛ መንግስት መጠቀም ካልቻለ ወጣቱ ለምን ጉልበቱ ይባክናል chance ከተገኘ መሄድ ነው
Oct 26, 2022Metaged alebet bcz ...
Oct 26, 2022Why? Kezich gefi hager endemewtat min emiyasdesit ngr ale? Lenegeru yezemeu sew bicha nw des emilew ....obviously Hig ena siriat yelelebet hager 1 gize edilun mageget nw enji temelisom memtat ayasfeligim
Oct 26, 2022ያድርግልህ እኛም የሀገሩን አየር እየተነፈሰ ጤፍና ሽሮዋን እየገሸለጠ ውሀዋን እያንጫለጠ የሚያንቋሽሽ ግለሰብ አብሮን እንዲኖርም እንዲቆጠርም አንሻም 😏
Oct 26, 2022Mariamn yehen hager kene belay yemitela yale ayemeslegnem.... Be 20 dinar neber yemeshetew kene hezebu
Oct 26, 2022በርግጥ ህዝቡ በሀገሩ ላይ ሰርቶ መለወጥ ሲችል ከሀገሩ ለመውጣት እንዲ መቸኮሉ ያሳዝናል
Oct 26, 2022