#other
ሰላም የ Centeral Africa 15000 ብር ነበረኝ እና ባንክ ሄጄ ስጠይቅ መመንዘር አይቻልም አሉኝ እና የት መመንዘር እችላለሁ?
Oct 25, 20226 engagements
ሰላም የ Centeral Africa 15000 ብር ነበረኝ እና ባንክ ሄጄ ስጠይቅ መመንዘር አይቻልም አሉኝ እና የት መመንዘር እችላለሁ?
Oct 25, 2022Black market
Oct 26, 2022እርግጠኛ ነህ ይመነዘራል በ black?
Oct 26, 2022እዛው ሴንትራል አፍሪካ መልሰህ ላከው ብሮ እንኳን ሴንትራል አፍሪካ አውሮፖ ራሱ ከዩሮ ፓውንድ እና ውስን ኖቶች በቀር አይመነዘርም
Oct 26, 2022ብላክ ብሄራዊ
Oct 26, 2022