5 wer ke 10 ken lemaswered yet yseralu? Ena wagawn plz it is urgent
Oct 25, 2022ያደገ ልጅ ማስወረድ ሀጥያትም ነው ሼምም ነው 🙅♂
Oct 26, 20225 wer ke 10 ken lemaswered yet yseralu? Ena wagawn plz it is urgent
Oct 25, 2022ያደገ ልጅ ማስወረድ ሀጥያትም ነው ሼምም ነው 🙅♂
Oct 26, 2022Yaladege lij maswered tsdq nw?
Oct 26, 20225 wer ke 10 ken yemolaw lj lemaswered betam kebad nw almost impossible cz lemaswered gdeta reason yasfelgshal wey rape mehon alebet or demo medical case ( le tenash asasabi sihon) nw ena demo lemaswered fetesu(tsinsu) bibeza 3 wer nw mehon yalebet yanchi demo 5 wer alfotal yhe malet betam developed honoal, illegal abortion demo lethal nw betam risky pls endatmokriw tyakeshn yemeleskulsh mels slemtfelgi nw enji mnm recommend lemareg aydelem🙏
Oct 26, 2022እባክሽ የሠው ነብስ አታጥፊ🙏 ልጠይቅሽ እስኪ ከምትወጂው ሠው ስጦታ ተሠጥቶሽ ያውቃል??? ስጦታውን እንዴት በክብር አስቀመጥሽው??? ከሚወድሽ አምላክሽ የተሰጠሽን ስጦታ አትጣይው🙏🙏🙏🙏
Oct 26, 2022Gin dena nesha ehit nw yememot program lay nesh liweled 4wer yekerew lij lasworid tiyalesh ende betam risk alew lanchi..chigersh mn endehone mn endegetemesh alawkim plus yihen wusane stwesghi mn yahl kerash gar ltitayi endemtchiyim chimir yigebaghal gin yene konjo 1neger eweki hulum yemayalfu yemimeslu gizewoch chigroch yalfalu anchi tenkara kehonsh hulunm befetari erdata talfiwalesh wedesu thelot adrgi egha sewoch mefred enji lelawn chigrshn anayim mn endegetemesh mn endehonsh mnm anawkim so batadergiw bye emekrshalew .. Gin bemetfo atwusegibghina 1tyake liteyiksh behywotsh lonorsh yemichilew bchegha lijsh yihe bcha bihons kezih bohala mewuled batchyis asbeshiwal mn yahl regret litadergi endemtchiy ??pls think before do anything ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የፈጣሪን ስጦታ አትግፊ እባክሽ ከፈጣሪሽ አትጣይ የኔ ቆንጆ።🙏🙏🙏
Oct 26, 2022Sis 5 wer malet eko betam lejesh adegual malet buzu negerochn pass adregeshal kezi buhala endet lejeshn tegeyewalsh lanchi yehiwotesh yemekeyerya sebeb lihon yechalal eko chgern fertesh kehone esum yerasun tsga nw yezo yemimetaw pls endatadergiw lehiwotshm asgi nw
Oct 26, 2022Ere yeker yebelign beiye ke gemash alfewal eko endet yewetal sejemer eheee yetem eshi ayelushem beminm teamer gedeb alw eko yanchi demo betam hedewal
Oct 26, 2022Enat e/gr alama alew anchi demo tkkl adelelehm eyalshw nw hunetawoch ke bdewsh yhonal emegnign yhem ken yalfal demo gobez tenkara nesh aderash. Edatareiw ye zelalem tseset nw Mtaterfiw lju ko awn adguwal almost mewtat nw ye kerew ye sunm tesfa atgdeybet 🙏🙏 edataregjw
Oct 26, 2022lemalaget mhon alebt enji 5 wer bhuala end enat act maderg nberbsh... sel abortion 1 documentary bcha eyi hetsanu rasu endet erasun lematref endmifcherechr endzima anakelew nebse eko alew
Oct 26, 2022Amst wer yasadegshwn lj emtgeybet bota felgesh new🧐
Oct 26, 2022Mndnew Endemayawek Act Hesan Lij Enkuan Yawekal Yehone endatarigiw mnamn lemebal nw temochaleshe weregna enkuan 5 were 4 enkuan ayhonem 5 were mulu mne sesri nebrr weyes alawekum letyiii nw beka egzare liju endiweld felgual satiyo gizawe alfual kezi behuala maswered acheyim temochaleshe demom hafiat nw banchi mistake liju memot yelbetem ahun lemimetaw maseb nw aleke
Oct 26, 2022አንዲት ወጣት የሁለት ዓመት ሕፃን ልጅ አዝላ ከተጎሳቀለው የመኖሪያ መንደርዋ እየወጣች ነው፡፡ ፊትዋ ላይ ፍርሃት ይርመሰመሳል፡፡ ብቻዋን እንደማጉተምተም እንደማውራት እያለችም ነው፡፡ እየተጣደፈች ስትሔድ አንድ በጣም የምታከብራቸው የሰፈሩ አረጋዊ አባት ጋር ፊት ለፊት ተገጣጠመች፡፡ ‘ደህና አደርሽ ወይ ልጄ’ ‘እግዚአብሔር ይመስገን ጋሼ’’ ‘ምነው በጠዋት ወዴት ነው?’ ‘እዚሁ ነኝ’ አለች ንግግራቸውን ቶሎ ለመቋጨት እየጓጓች ፤ ጥላቸው እንዳትሔድ አክብሮት ይዞአታል፡፡ ‘ምነው ደህና አይደለሽም ሰውነትሽ እኮ ይንቀጠቀጣል...’’ ‘ደህና ነኝ ኸረ ...’’ አለሽ የበለጠ ፍርሃትዋ ፊትዋ ላይ እየታየ ፤ አረጋዊው ባለ ውለታዋና ያለ አባት ለምታሳድገው ልጅዋን በየጊዜው ገንዘብ የሚሠጡ ደጋፊዋም ናቸው፡፡ ‘የለም ደህናስ አይደለሽም... ንገሪኝ ልጄ ባልወልድሽም አባትሽ ነኝ’ አሏት ድንገት ሳታስበው ዕንባዋ እርግፍ እርግፍ አለ ፤ ሆድ የባሰው ሰው የሚያባብለው ሲያገኝ ይብስበታል ‘አዪ ተዉኝ አባቴ የኔ ነገር መላም የለው’ ብላ ተንሰቀሰቀች ፤ ያዘለችው ሕፃንም ነገሩ የገባው ይመስል አብሮ ማልቀስ ጀመረ፡፡ ‘ኸረ ተይ ልጄ ‘’ ብለው እርስዋንም ሕፃኑንም አባበሉ ‘አባቴ ይህንን ሕፃን ወልጄ ያየሁት መከራን ያውቁታል ፤ አሁን ደግሞ ሌላ ልጅ መጣ’ አለች ወጣትዋ ‘ይምጣኣ! እንዴ ለዚህ ነው የምታለቅሽው ... ተይ እንጂ ልጄ ግፍ ነው’ ‘አዪ አባቴ ሁሉን እያወቁት አንድ ልጅ ከብዶኛል ሌላ ጨምሬ እንዴት ልሆን ነው ፤ ያልታሰበ ዕዳ ነው የሆነብኝ’ ‘እና ወዴት እየሔድሽ ነው አሁን በጠዋት’ አሉ አሰብ አድርገው ... ‘ወደ ክሊኒክ ...’’ አለች ወደዚያ አቅጣጫ በአገጭዋ እየጠቆመች ፤ በሰፈሩ የታወቀ የውርጃ ክሊኒክ ነው ፤ አረጋዊው ክው ብለው ደነገጡ ፤ ‘እንዳያስቆሙኝ አባቴ ላስቀይሞት አልፈልግም ወስኛለሁ’ አለች ፍርጥም ኮስተር ብላ፡፡ ወደ ኋላ እንደማትመለስ አውቀዋል፡፡ ‘እሺ በይ እንዳልሽ’ ብለው ራሳቸውን እየነቀነቁ ከሔዱ በኋላ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለላቸው፡፡ ‘የኔ ልጅ የኔ ልጅ’ ብለው ተጣሩ ‘አቤት ጋሼ’ አለች መለስ ብላ ‘እኔ የምልሽ ከወሰንሽ አይቀር እንዲያው አንድ ነገር ልጠይቅሽ ... የስንት ወር ሆነው ፅንሱ?’ ‘አንድ ወር ቢሆነው ነው’ ‘እና ወሰንሽ?’’ ‘አዎ ጋሼ እኔ ሁለት ልጅ አልችልም’ ‘ታዲያ እንደዛ ከሆነ ለምን ያዘልሽውን ልጅ አንገድለውም?’ አሉ ፍርጥም ብለው ‘በስመ አብ ምነው ጋሼ ምን አልኩዎት ትልቅ ሰው አይደሉ?’ በቁጣ ጮኸች ‘እንዴት ልጄን እገድላለሁ?’ ‘ውይ ልጄ ይቅርታ ሆድሽ ውስጥ ያለውም ያንቺው ልጅ ነው ብዬ ነው ፤ ልጅ ልጅ ነው ምን ለውጥ አለው? አንቺም ደምሽ ፈስሶ ለሕመም ከምትዳረጊ የጸነስሽው ይወለድና የተወለደው ይሙት ማለቴ ነው’ አረጋዊው ማለት የፈለጉት ልብዋን ስለነካው ብሶተኛዋ እናት እያለቀሰች ቆማ ቀረች ፤ አባት እያጽናኑ እየመከሩ ወደ ቤትዋ ይዘዋት ተመለሱ በእናቱ ማኅፀን ያለ ሕፃን ሰው ነው፡፡ የመኖር መብቱም በሌሎች መልካም ፈቃድ ላይ የተመሠረተ አይደለም፡፡ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ከሔድን ጽንስን መግደል ‘ከማሕፀን ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ’ እንዲል ፈጣሪን ማምለክ የጀመረ ሕፃንን መግደል ነው፡፡ ፅንስ ማስወረድ መጥምቁ ዮሐንስን ፣ ‘’ከማሕፀን ጀምሮ መረጥሁህ’ የተባለ ኤርምያስን መግደል ነው፡፡ በጣም የሚያሳዝነው በየትኛውም ዓለም ሕግ አንድ ሰው አንዲትን እርጉዝ ሴት ቢገድል ሁለት ሰው እንደገደለ /double homicide/ ተደርጎ ይፈረድበታል፡፡ ያረገዘችው ሴት ስታስወርደው ግን መብትዋ ነው ተብሎ ይታለፋል፡፡ በመንፈሳዊ ዓይንም ካየነው አንዲት ሴት እርጉዝ ሆና ብትሞት በዕለተ ምጽአት በሙታን መነሣት እርስዋም የጸነሰችው ልጅዋም ይነሣሉ፡፡ ‘‘ተወልደው ዓመት የሆናቸው ሕፃናት ፈጽመው ይናገራሉ ከፀነሱ ሦስት ወር አንድ ወር ሲሆናቸው የሞቱ ሴቶች ከልጆቻቸው ጋር አብረው ይነሣሉ’’ ተብሎ እንደተጻፈ፡፡ /ዕዝራ ሱቱኤል 4፡21/ አንዳንድ እናቶች ፅንሱ በአስገድዶ መድፈር የተጸነሰ እንደሆነስ ይላሉ፡፡ ወዳጄ አባት ባጠፋ ንጹሕ ልጅ መቀጣቱ ፍትሕ ነውን? ፅንሱ ‘ማስታወስ አይችልም /memory የለውም/ ፤ ራሱን አያውቅም /self awareness የለውም/ የሚሉ ተከራካሪዎች አሉ፡፡ ማስታወስ ያልቻለ መገደል አለበት? ራሱን የማያውቅስ ሞት ይገባዋል? አንድ ሰው በአደጋ ምክንያት ኮማ ውስጥ ቢገባ ራሱን አያውቅም ተብሎ ይገደላል? ራሱን እስኪያውቅ ይጠበቅ የለምን? ምስኪኑ ሕፃን ለዘጠኝ ወር ያህል ቢጠበቅ ምናለ? ፅንስ ማስወረድ እንዴት እንደሆነ በቪድዮ አየተሽ ይሆን? ውርጃ የሚካሔደው እንደ ፅንሱ ዕድገት መጠን ወደ ማሕፀን መጣጭ መሣሪያ ወይም ብረት አስገብቶ ፅንሱን በማፈራረስ ተራ በተራ እጁን እግሩን በመቆራረጥ ፣ የራስ ቅሉን በማፍረስ ነው፡፡ ከዚህ አሰቃቂ ሒደት በኋላ ሐኪሙ የተቆራረጡትን የሕፃኑን አካላት አንድ ላይ አስቀምጦ ‘ሁለት እጅ ሁለት እግር’ እያለ በመቁጠርና ድጋሚ በመገጣጠም የጎደለ እንዳይኖርና ውስጥ ቀርቶ ኢንፌክሽን ፈጥሮ እናትን እንዳይገድላት በመጥረግና በማጽዳት የሚከናወን ነው፡፡ ነገሩን ባለሙያው በሚረዳበት ልክ እናት ብትረዳ ኖሮ የልጅዋን የልብ ምት እየሰማችና ሲንቀሳቀስ እያየች እንዲሞት የምትፈርድ እናት አትኖርም ነበር፡፡
Oct 26, 2022its risky it could kill you teyiw lejun mejemeriam care selalaregshilet biayns leraesh asebi
Oct 26, 2022በመጀመርያ 4 ወር ያለፈው ህጻን ማስወረድ አይቻልም። ሁለተኛውም ልጅን በሆድ ማስገደል አስጸያፊ ሥራ ነው። ሶስተኛ በሆዴ ውስጥ ላስገድለው ብትዪ ራሱ ትጎጂያለሽ። ስለዚህ የመግደል አምሮቱ ካለሽ ከወለድሽ በኋላ ግደዪው። በስመ...! ለማሳደጊያ ስጪ የሚያሳድግ አልታጣም።
Oct 26, 2022Ena sew lgel new bota tekumugn new mtyin?
Oct 26, 2022Behmem kehone yetm tchyalesh gn yhen miyahl lij alakm yetm eshi mtbayi aymeslegnm anchinm adega west liketsh ychlal
Oct 26, 2022