#relationships
ሰላም ጓደኞቼ የሴት ጓደኛች አሉኝ ማለት ኖርማል ቅርርብ ወይም በተለያየ አጋጣሚ ያወኳቸው በስራ በትምህርት ምናምን ግን እስካሁን ፍቅረኛ ኖሮኝ አያቅም ጓደኝነትን ወደ ፍቅር ግንኙነት መለወጥ ይከብደኛል ተግባቢ ነኝ ነገር ግን እስካሁን ሞክሬ እንኳን አላውቅም ምን ትመክሩኛላችሁ ሴቶች በዚህ ጉዳይ ላይ ሃሳብ ብትሠጡኝ ደስ ይለኛል
Oct 24, 20222 engagements