ሰላም ቤተሰቦቼ በባለፈው ጥያቄ ጠይቄአችሁ ቀና መልሳችሁን እና ቀና ምኞታችሁን አጋርታችሁኝ ነበር እናም እኔ 3ወር እስኪሞላኝ ጠብቄ ወደ ህክምና ሄድኩኝ ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ነው ጭራሽ ደም አለው እና መውጣት ጀምሯል ግን መሀፅንሽ አልከፈተም መድሀኒት እንስጥሽ አሉኝ በምላስ ለ30 ደቂቃ የሚያዝ ብቻ አላውቅም እንደኔ የደረሰበት የትኛውን መድሀኒት ልውሰድ ወይስ ሆዴን ያመኛል ልቻለው እና በራሱ ይውረድ በእናታችሁ የተለመደዉ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ስለ ቀና ሀሳባችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው
Oct 24, 2022ፈታሔ ማህፀን የሆነውን ዑራኤልን ለምኚ ካምላኩ ካምላክሽ አማልዶ መልካሙን ሁሉ ላንቺ ያረጋል እህቴ ። በተረፈ ለሎች ሃኪም ቤቶች ተመርመሪ አይዞሽ🙏
Oct 24, 2022