#personal
Hi ሰዎች እንዴት ናችሁ😍 ፕሊስ አይታቹ እንዳታልፉት በ እግዚብሔር /በ አላህp🙏🙏 በጣም ወሳኝ ስለሆነ ነው እኔ የ 12th ክላስ ተማሪ ነኝ በ ግንቦት ነው ምፈተነው እና ከ እዛ በፊት ስሜን ማስቀየር እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማስቀየር እቺላለሁ🤔🤔 ሙሉ processun ንገሩኝ በተለይ አስቀይራቹ ምታቁ እና እውቀቱ ካላችሁ ንገሩኝ በጣም አመሰግናለው🥰🥰
Oct 24, 202210 engagements