#health
ሰላም ቤተሰቦች ለመጥፎ የአፍ ጠረን መፍትሄ ምንድነው ፤ ልክ ስውጥ እንደ አክታ ነገር አለ እናም ንፍጥ ያስቸግረኛል እስቲ የነበረባችሁና ከዚህ የወጣቹ ካላችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ጥርሴን መቦረሽ ጀምሬያለሁ ምላሴንም በማንኪያ አፀዳለሁ እኔ ሌላ ምላሴንስ በምን ላፀዳ እችላለሁ ፤ መጥፍ የአፍ ጠረን እንዳለብን በምን ማወቅ እንችላለን ክሊኒክ ሄዳችሁ የምታውቁ ደግሞ ይሄን ለመታከም እስከ ስንት ብር ድረስ ያስፈልጋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you🙏🙏🙏
Oct 24, 20222 engagements