N3ba153.5
#technology
ሞባይል ጥገና ለመማር አስቤያለሁ እና የት መማር እንደምችል እና ክፍያውን የምታቁ ንገሩኝ የምትመክሩኝ ነገር ካለ ደሞ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ❤️
Oct 24, 20224 engagements
ሞባይል ጥገና ለመማር አስቤያለሁ እና የት መማር እንደምችል እና ክፍያውን የምታቁ ንገሩኝ የምትመክሩኝ ነገር ካለ ደሞ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አመሰግናለሁ❤️
Oct 24, 2022ሳትኮም ፒያሳ፣ጦርሀይሎች እና ሌሎችም ቦታዎች ላይ ቅርንጫፎች አሉት it may cost 2000-4000
Oct 24, 2022SATCOM temar gen piyasa yalew becha lelochu aynefum
Oct 25, 2022