#health
ሰላም ሰዎች ኧረ መላ በሉኝ😭😭 የሰዎች መልክ(ፊት) ምስል በአይሮዬ ውስጥ አይመጣልኝም እና ይሄ በጣም እየረበሸኝ ነው።በአካል ሳገኛቸው አውቃቸዋለው ምናምን ግን ከተለያየን ከደቂቃ በሁላ በምናቤ ምስላቸውን መፍጠር ያቅተኛል።ይሄ ነገር ከቅርብ አመታት ወዲህ ነው የጀመረኝ።እና ምን ላድርግ ወይስ ሁሉም ሰው ጋ ይሄ ነገር አለ?የቤተሰብ መልክ ግን በደንብ አስታውሳለው የ ውጭ ሰዎኝን መልክ ነው ኮንስትራክት ማድረግ ያቃተኝ ሶ ሰዎች መፍትሄ🙏😭
Oct 24, 20223 engagements